SodereStore

SodereStore

List of products available on SodereStore.com

Share
SodereStore
  • የፍቅረኛሞች ቀን ስጦታ Valantine's Day Sodere Holiday Ad 2025

    ከማንኛውም ሀገር ሆነው የተቀባዩን የኢትዮጵያ ስልክ ቁጥር በማስገባት ይዘዙ፤ እኛ በሰዓቱ እናደርሳለን። የሶደሬ ስቶር ሰራተኞች የስጦታ ተቀባዩን ስልክ በመደወል አድራሻውን ያረጋግጣሉ። ከዚያም እስከ ተቀባዩ መኖሪያ ቦታ ድረስ ሄደው ስጦታውን ያደርሳሉ። You can order from any country using the recipient's Ethiopian phone number; we will deliver it on time. Sodere Store employees confirm t...

  • መልካም በዓል! Ethiopian Easter Holiday Greetings

  • Sodere store grocery delivery

  • Amharic books for kids

  • Amharic Geez Fidel Device with sound

    An easy way to learn the Amharic language alphabets and geez numbers. Best Amharic fidel learning device. There is not battery included.
    We ship to all countries.
    https://soderestore.com/Amharic-Geez-Fidel-Device-with-sound-p134956545

  • Amharic Magnetic Letters | All 231 alphabets | Geez | Tigrigna

    ይህ የአማርኛ ማግኔት ፊደሎች ከሀ እስከ ፐ ያሉትን 231 ፊደሎች የያዘ ነው። ከዚህ በፊት ሲሸጥ እንደነበረው 33 የመጀመሪያ ፊድሎች ብቻ ሳይሆን ሀ ሁ ሂ ሃ ፣ ለ ሉ ሊ ላ እስከ ፐ ፑ ፒ ፓ እያለ ሁሉንም ፊደሎች የያዘ ነው።
    ባለ 33 ማግኔቲክ ፈደሎች የመጀመሪያውን ፊደል ብቻ የያዘ ስለሆነ ሙሉ ቃላትን ለመፃፍ አያስችልም። ባለ 231 ግን ቃላትን እና አረፍተ ነገሮችን ለመፃፍ ያስችላል ። ወደ ሁሉም ሀገር እንልካለን
    https://soderestore.com/Am...