የፊልሙ ጭብጥ
ሀገሩን ከጠላት ለመጠበቅ ህዝብን ለማገልገል ወታደር ሆኖ የሚያገለግል ደሳለኝ የሚባል ሰው አስተማሪ ከሆነችው ከሚስቱ ህይወት ጋር በፍቅር አንድ ልጅ ወልደው ሲኖሩ የኢትዮ ሶማሌ ጦርነት ላይ ድንበር ለማስጠበቅ ወደ ጦር ግንባር የሄደው ደሳለኝ ድል አድርጎ ሲመለስ የልጁና የሚስቱን ናፍቆት ሳይወጣለት ልጁ በድንገት ለጫወታ ባነሳው የአባቱ ሽጉጥ የገዛ አባቱ ላይ ተኩሶ ይገለዋል፡፡ ከዛች መጥፎ አጋጣሚ በኃላ የልጁ እናት በከፍተኛ ሀዘን ውስጥ ት...
ዶክተሩ The Doctor Ethiopian movie
Lifestyle with Meron Bekure: 241 Cosmetics founders Hilina and Feven