ይህ የአማርኛ ማግኔት ፊደሎች ከሀ እስከ ፐ ያሉትን 231 ፊደሎች የያዘ ነው። ከዚህ በፊት ሲሸጥ እንደነበረው 33 የመጀመሪያ ፊድሎች ብቻ ሳይሆን ሀ ሁ ሂ ሃ ፣ ለ ሉ ሊ ላ እስከ ፐ ፑ ፒ ፓ እያለ ሁሉንም ፊደሎች የያዘ ነው።
ባለ 33 ማግኔቲክ ፈደሎች የመጀመሪያውን ፊደል ብቻ የያዘ ስለሆነ ሙሉ ቃላትን ለመፃፍ አያስችልም። ባለ 231 ግን ቃላትን እና አረፍተ ነገሮችን ለመፃፍ ያስችላል ። ወደ ሁሉም ሀገር እንልካለን
https://soderestore.com/Am...